Avsnitt
-
ሰላምምም ውዶች!
በመጀመሪያ ምዕራፍ የመጀመሪያ ክፍል ቆይታ ከጸጋው ተስፋዬ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይዘን መጥተናል።
በዚህ የመጀመሪያው ክፍል ስለዲዛይን አስፈላጊነት ፣ ስለ ዲዛይን ወደፊት እንዲሁም የሀገራችን ዲዛይነሮች ስላላቸው አድቫንቴጅ አንስተናል። እንዲሁም እንግዳችን የዲዛይነርነት ልምዱን አጋርቶናል። እስከመጨረሻው በመስማት እንድትማሩበት ተጋብዛችሗል!
ሳምንታዊውን የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሞቻችን ሳያመልጣችሁ ለመከታተል ከታች ባለው የቴለግራም ሊንክ ተቀላቀሉን።
Telegram Channel: https://t.me/designweg
-
Saknas det avsnitt?
-
Welcome to Desgin Weg: A podcast where we discuss various forms of design and art. This is the trailer. Stay tuned as we post episodes from our live session from telegram.
ወደ ዲዛይን ወግ ፖድካስት እንኳን በደህና መጡ! በፖድካሰታችን ስለ ስነ ስነጥበብና ዲዛይን እናወጋለን። ይህ መቅድም ነው። በየሳምንቱ በቴሌግራም ቻናላችን የሚተላለፉትን ወጎች ስለምንለቅ ይቀላሉን።
Links:
Telegram Channel: https://t.me/designweg
Instagram: https://www.Instagram.com/designwegpodcast
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UC1kZeEbxezUhrTqPFG0QNCg
Music by: Tsinatu Tesfaye