Avsnitt
-
-ከህወሓት ጉባኤ ራሳቸው ያገለሉ አካላት ወደመድረኩ እንዲመለሱ የህወሓት ጉባኤ ጥሪ ማቅረቡ
-በተለያዩ ክልሎች የሚታየው የረዴት ሰራተኞች ጥቃት የእርዳታ ስራን ማስተጓጎሉ
-የወሎ አማራ የማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ የተቃውሞ መግለጫ-
- ኢትዮጵያዊው ኤርሚያስ አየለ በፓሪስ ‘‘ማራቶን ለሁሉም’’ በባዶ እግሩ በመሮጥ መሳተፉን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል። -
Saknas det avsnitt?
-
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ካሳለፈው ኤኮኖሚያዊ ውሳኔ በኋላ የኢትዮጵያ ገበያ እንዴት ሰነበተ? የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሐዋሳ፣ አሶሳ፣ አዲስ አበባ፣ ባሕር ዳር፣ መቐለ፣ ድሬዳዋ፣ ጅግጅጋ እና ሐረር ሸማቾችን በማነጋገር ልዩ ዘገባ አጠናቅረዋል። በጉዳዩ ላይ የኢትዮጵያ ንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባለሥልጣናት ምን ይላሉ? ዘገባውን ያዳምጡ!
-
መጽሔታችን በዛሬ ጥንቅሩ በአብዛኛው በ14ኛው የሕዝባዊ ወያነ አርነት ትግራይ ህወሓት ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ ያተኩራል።
1ኛ ዓመቱን በደፈነው የአማራ ክልል ጦርነት ላይ ከነዋሪዎች የተሰጡ አስተያየቶችንም ይዘናል። -
የነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መጽሔት
የኢትዮጵያ የምክክር ሂደት አካታችና ግልጽ እንዲሆን መጠየቁ
በደቡብ ጎንደር ዞን በሺህዎች የሚቆጠሩ መኖሪያ ቤቶች በውሀ መከበባቸው
በአፋር ዞን አንድ በጦርነቱ የተቋረጠው መብራት እስካሁን አልተመለሰም መባሉ
በአሶሳ የምርት ዋጋ መጨመር
የኢትዮጵያ የማክሮ ኤኮኖሚ ማሻሻያ እና አንድምታዎቹን ይቃኛል። -
በኢትዮጵያ በሚታየው የዋጋ ጭማሪ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ገቢራዊ ባደረገው የዋጋ ማሻሻያ ላይ ያተኮሩትን ጨምሮ በዛሬው ዜና መጽሔት
በሊባኖስ አጣብቂኝ ዉስጥ የሚገኙት ኢትዮጵያዉያን፣ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የአገልግሌት ክፍያ ዋጋ ማሻሻያ፣ስለቀድሞ ፖለቲከኛ ቤተሰቦች እስር የሁማን ራይትስ ዎች ዘገባ፣የሽግግር ሂደት ጥያቄ በኢትዮጵያ፣በትግራይ ከተሞች የሚከሰት ተደጋጋሚ የኃይል መቆራረጥ ችግር መፍጠሩ ላይ ያተኮሩ ዘገባዎች ይቀርባሉ -
*አቶ ታዬ ደንደዓ ከተመሰረተባቸው ሦስት ክሶች በሁለቱ ነጻ ተባሉ
*መንግሥት ያደረገውን የኢኮኖሚ ማሻሻያ እንዲሠርዝ መጠየቁ
*40 ከመቶ የሚሆኑ እናቶች በመጀመሪያዎቹ 6 የወሊድ ወራት የእናት ጡት አያጠቡም
*በኢትዮጵያ ከፍተኛ ዝናብ የሚጠበቅባቸው ቀጣይ ሁለት ወራት
* የፓሪስ ኦሎምፒክ 2024 ፤ ኢትዮጵያ በ 800 ሜትር ሜዳልያ አገኘች -
«መንግሥት ከፋኖ ጋር ውይይት ጀምሯል» ማለቱን የተመለከተ የሕዝብ አስተያየት፤ የምርቶች ዋጋ ጭማሪ በአዲስ አበባ፤ የፓስፖርት አሰጣጥ ላይ የሚነሱ ቅሬታዎች፤ የኢትዮጵያ የኦሎምፒክ ቡድን የቱሪዝም መድረክ በፓሪስ እንዲሁም ዲያስፖራ አፍሪቃውያን ለዴሞክራቷ ፕሬዝደንታዊ እጩ ካማላ ሃሪስ ያሳዩትን ድጋፍ የያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት።
-
የአማራ ክልል ፖለቲከኞች በአማራ ክልል ሰላም ለማውረድ ድርድርና ንግግር አማራጭ ሳይሆን ብቸኛ ምርጫ ሊሆን ይገባል ብለዋል፤
ወደ ቀያቸው የተመለሱ የትግራይ ተፈናቃዮች ሲደሰቱ መመለሱ የዘገየባቸው ተፈናቃዮች ደግሞ ቅሬታቸውን ለዶቼቬለ ገልጸዋል
ወባን ጨምሮ አደገኛ የሆኑ ወረርሽኞች በኢትዮጵያ ስርጭታቸው ጨምሯል
በኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ማሻሻያ ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስተያየት
በኢትዮጵያ የብሔር ማንነት ጥያቄ
በፓሪሱ ኦሎምፒክ የዛሬው የኢትዮጵያ አትሌት ውጤትና ትርጉሙ -
ከወዲሁ በገበያው ላይ ተጽዕኖ እንዳሳረፈ የተነገረለት የመንግሥት የብድር ስምምነትን በተመለከተ ምክር ቤት ተወያይቶ ማጽደቁ፤
የወቅቱ የጸጥታ ይዞታ እና የፖለቲካ ሁኔታ በሀገሪቱ ኤኮኖሚ ማሻሻያ ላይ የሚኖረው ተጽዕኖ፤
በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር እና በህወሃት መካከል የተከሰተው አለመግባባት፤
የሃማስ መሪ ኢራን ውስጥ መገደል -
* ሲዳማ ክልል ወንሾ ወረዳ ትናንት ሌሊት በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ 11 ሰዎች ሞቱ
* የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲው፤ ተስፋና ስጋቱ
*በክፍፍል ውስጥ ያለው ህወሓት የምርጫ ቦርድን መልስ እየጠበቀ ነው
* የኢትዮጵያ አየር መንገድ 125 አዳዲስ አውሮፕላኖች ሊገዛ ነው -
በህወሓት ውስጥ የተፈጠረው ውዝግብ ፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአስመራ በረራ መታገዱ ፤ የኢትዮጵያውያን ስደተኞች አዲስ የመከራ መስመር በታይላንድ ፤ ለጎፋ የመሬት መንሸራተት የሚቀርበው የርዳታ ሁኔታ ፤ የአንዳንድ የአፍሪቃ ሃገራት ከቅኝ ግዛት ነጻ መሆን አልበቃቸውም ፤ ለምን ይሆን ? እንዲሁም የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለአሜሪካውያን ያደረጉት ንግግር በቅደም ተከተል ይደመጣሉ ።
- Visa fler